Yalem center of care-YCC

Yalem center of care-YCC

Share

"care for all"

08/10/2025

Celebrating my 2nd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

24/07/2025

day !

It’s day!

Taking care of our health and well-being isn’t a luxury; it’s essential. Here are some steps towards a healthier lifestyle:

🔵Regular physical activity
🔵Eating a healthier diet
🔵Looking after our mental health
🔵Limiting alcohol intake
🔵Ceasing to***co use

➡️ https://bit.ly/44NltnG

24/07/2025

Give answer in comment section 🧝🏻

30/11/2024
15/11/2024

የስፓይናል ቢፊዳና የሃይድሮሴፋለስ ችግርን በጋራ እናቅልል!!
_______

የዓለም የስፓይናል ቢፊዳና የሃይድሮሴፋለስ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንን በሆፕ ኤስ ቢ ኤች በበሽታው የተጎዱ ህጻናት እንክብካቤና ህክምና መስጫ ማዕከል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች፣ የድርጅቱ አመራሮችና ባለሙያዎች፣ የበጎ ፈቃድ ባለሙያዎች፣ተማሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተጉኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።

በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት ክብርት ወ/ሮ ወርቀሰሙ ማሞ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ማህበራዊ ልማት ባህል እና ስፓርት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ባስተላለፉት መልዕክት የፎሊክ አሲድ እጥረት እናቶች በወሊድ ወቅት በሚወልዷቸው ህጻናቶች ላይ ችግር የሚያስከትል እንደሆነ ጠቅሰው ችግሩን መከላከልና እናቶች በእርግዝና ወቅት መድሃኒቱን በአግባቡ በመውሰድና ችግሩ እንዳይከሰት ማድረግ እንደሚገባቸው ተናግረው ችግሩን በመከላከልና ከተከሰተም በኃላም ህጻናቶቹን በመንከባከብና በማከም ለሀገር ጠቃሚ ትውልድ እንዲሆኑ መስራት የሁሉም ማህበረሰብ ሀላፊነት ነው ብለው ችግሩ እንዳይስፋፋ መከላከል እንዲቻልና በህግ ማዕቀፍ እንዲደገፍ ለማድረግ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉዳዩን በትኩረት እየተከታተለው እንደሚገኝ ሰብሳቢዋ አብራርተዋል።

ወ/ሮ ወርቀሰሙ አክለውም በድርጅቱ ህክምና፣ድጋፍና እንክብካቤ እየሰጡ የሚገኙ ባለሙያዎችና የድርጅቱ ሰራተኞች እየሰሩት ያሉትን ስራ አበረታተዋል፥ ድጋፍና እንክብካቤ እየሰጡ ላሉት ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ወ/ሮ ህይወት ዳርሰኔ በጤና ሚኒስቴር የስርዓተ ምግብ ማስተባበሪያ መሪ ስራ አስፈጻሚ በበኩላቸው የስፓይናል ቢፊዳና የሃይድሮሴፋለስ ችግር እንዳይከሰት እናቶች በእርግዝና ወቅት ሶስት ወር ሳይሞላቸው የፎሊክ አሲድ እንክብልን በአግባቡ እንዲወስዱ እንደሚመከር ጠቁመው የፎሊክ አሲድ እንክብል ከ70-75% በበሽታው ከመያዝ መከላከል እንደሚያስችል ገልጸዋል።

በንጥረ ነገሮች የበለጸጉ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ በሽታው ከሚያስከትለው ችግር ለመዳን ሁነኛ መፍትሄ እንደሆነ ወ/ሮ ህይወት በንግግራቸው አክለው በሽታው በህጻናቶች ላይ ከሚያስከትለው ዘላቂ ችግር ለማዳን እናቶች የእርግዝና ክትትል በአግባቡ በማድረግ በሀኪም የታዘዘን መድሀኒት ብቻ በመውሰድ፣ የአመጋገብን ስርዓትን በማሻሻልና ለሚወለደው ህጻን በቂ እንክብካቤ በማድረግ ከስፓይናል ቢፊዳና የሃይድሮሴፋለስ በሽታ ነጻ የሆነ ልጅ መውለድ እንደሚችሉ ገልጸዋል።

በመጨረሻም ድጋፍ እና እንክብካቤ እንዲሁም ህክምና በሚሰጥበት ማዕከል ውስጥ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየሰጡ ላሉ ሙያተኞች የምስጋና የምስክር ወረቀት የተሰጠ ሲሆን የግንዛቤ ማስጨበጫው ቀን "የስፓይናል ቢፊዳና የሃይድሮሴፋለስ ችግርን በጋራ እናቅልል!!" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል።

moh.gov

17/09/2024

06 መስከረም 2017 ዓ/ም፣ ኩነታት ሕማም ሸሮኽ (ኮሌራ) ክልልና ዝምልከት ዕለታዊ ሓበሬታ:-

በዝሒ ሪፖርት ዝገበራ ወረዳታት = 28
■ ጠቅላላ ክሳብ ሐዚ ዝሓመሙ = 477
■ ሓደሽቲ ዝሓመሙ = 05
■ ኣብ ክትትል ሕክምና ዝርከቡ = 23
■ ድሒኖም ዝወፁ = 445
■ ዘጋጠመ ሞት = 09

◉ ሓደሽቲ እተረኽቡሉ ወረዳታት
• ኣስገደ = 01
• ላዕላይ ቆራሮ = 01
• ዓዴት = 01
• ከተማ ሽረ = 02

☎️ ንሓፈሻዊ ሓበሬታ ግልጋሎት ጥዕና ቢሮ ጥዕና ትግራይ ንምርካብ ብ6244 ነፃ መስመር ስልኪ ይደዉሉ።

ቢሮ ጥዕና ትግራይ
6 መስከረም 2017 ዓ/ም
መቐለ

20/04/2024

👉ሕማም ኣልምሲ ብመልክዕ ለበዳ ከምዝተርኣየ ተፈሊጡ

ኣብ ዞባ ደቡብ ትግራይ ራያ ጨርጨር ሕማም ኣልምሲ (ፖሊዮ) ብመልክዕ ለበዳ ከም ዝተርኣየ ቢሮ ጥዕና ትግራይ ኣፍሊጡ።

ኣብ ትሕቲ ቁፅፅር ውዒሉ ዝነበረ ሕማም ኣልምሲ (ፖልዮ) ኣብ ፅባሕ ፅንተታዊ ኵናት ትግራይ ኣብ ራያ ጨርጨር ከምዘጋጠመ መተሓባበሪ ጥዕና ሕብረተሰብን ምእላይ ሓደጋታትን ቢሮ ጥዕና ትግራይ ኣይተ መብራህቶም ሃፍተ ብለበዳ መልክዕ ከምዝተርኣየ ንድወት ገሊፆም።

እቲ ሕዚ ተራእዩ ዘሎ ለበዳ ሕማም ኣልምሲ ክታበት እናተቖራረፀ ምፅንሑ ዝፈጠሮ ምዃኑ ዝሓበሩ እቶም መተሓባበሪ ካብ 15 ሚያዝያ ክሳብ 20 ሚያዝያ 2016 ዓ/ም ወፍሪ ክታበት ከምዝሳለጥ ወሲኾም ገሊፆም።

ሕማም ኣልምሲ (ፖልዮ) ዘስዕቦ ሓደጋ ከቢድ ብምዃኑ ሕ/ሰብ ደቁ ከክትብ ከምዘለዎ ዝሓበሩ ኣይተ መብራህቶም ሃፍተ ንዕውትነት እቲ ክታበት ኩሉ ክረባረብ ምፅወዖም እውን ተሓቢሩ።

Tigray Communication Affairs Bureau
09 ሚያዝያ 2016 ዓ.ም
መቐለ

Category

Telephone

Address


Mekelle

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yalem center of care-YCC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Mekelle.