Samu-roobi galaqli daqaarak saay kee salaam Ku/buxa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samu-roobi galaqli daqaarak saay kee salaam Ku/buxa, Barber Shop, Kembolcha.
11/07/2021
04/11/2013
Asaakî macsenta samu roobi galaqli daqar kee cuggaaneh raqta qhwat daqaarih fanat tan 3 awdah ummattah salaam wagittaamal bar le walal akkuk maacise
Asaakih ayro qhawat daqaarak saffibarat awdaa kee samu roobi galaqli daqaarak daalattih awdaa kee harreh-amoh awdoodiiy,daqar miraaciinuuy,awdâ miraaciinuuy,diini abbobtiiy,kalali qandeey,qunxaaneytaay,kasleey kee salaam wagga haa dagar edde anuk qhawat daqaarak sefibarat awdal diini abbobti dooqal qemmisse
Tama salaam daffeynah aracal geytimte sidiica awdah ummatta itteemih udurrutak yammulle tabqii kee lac garqaanam kah soolannaa kee tekkem xerret haanam faxximtam qaddoysen " yaameeniih yamqeeniih yaxxigilleeniih uaraanah" kagleenik amook qaklaanaah yemqeenik baguuk yamqen" qafar missilah kah ittannah taturtem xerret haak foocâ fan salaamal kah diggoowan innah qaddoyse
11/07/2021
ሰኔ 4 ቀን 2013 ዓ.ም
በሰሜን ሽዋ ዞን ቀወት ወረዳ እና በአፋር ክልል ሰሙሮቢ ገለአሎ ወረዳ መካከል የሚዋሰኑ ቀበሌዎች የህዝብ ለህዝብ እርቀ-ሰላም ተፈፀመ
=================================================
በዛሬው እለት የቀወት ወረዳ ሰፊበረት ቀበሌና ሰሙሮቢ ገለአሎ ወረዳ ዳለቲና ሀሬሀሞ ቀበሌዎች የወረዳ አመራሮች ፣ የቀበሌ አመራሮች ፣ የሰላም ኮሚቴዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ከሁለቱም ወረዳዎች ከሚዋሰኑ ቀበሌዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው የህብረተሰብ ክፍል የተሳተፈበት የህዝብ ለህዝብ እርቀ-ሰላም በቀወት ወረዳ ሰፊበረት ቀበሌ ላይ በሀይማኖት አባቶች ፀሎት በማድረግ ተጀምሯል።
መድረኩን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት የቀወት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ አበበ አፋርና አማራ ለዘመናት አብሮ የኖረ ፣ በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ በጋራ ሲሰራ የቆየ ፣ ማህበረሰቡ ፍላጎቱን ለማሟላት በአንድ ገበያ ሲሸጥ ሲለውጥ የኖረ ህዝብ ሲሆን አልፎ አልፎ የሚፈጠሩ ትንንሽ ግጭቶችና ሀብት መዘራረፎች ስላሉ ሰላማዊ ለማድረግ ወንድማማች የሆነውን የአፋርና አማራ ህዝብ በዚህ መልኩ ማስታረቅ ተፈልጎ የተዘጋጀ መድረክ መሆኑን ገልፀው ይኸንን መድረክ እንዲዘጋጅ በተለያየ ተሳትፎ ላገዙ አካላቶች ምስጋና አቅርበው መድረኩን ከፍተዋል።
በእርቀ-ሰላሙ ለይ የተገኙት ኮረኔል ተከተል ልኬ እንደገለፁት በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ሰላም ለመፍጠርና የተጀመሩ የልማት ስራዎችን በነፃነት በመንቀሳቀስ መስራት የሚቻልበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በደመቀ ሁኔታ እርቅ መፈፀሙን አድንቀው አፋር ለአማራ ወንድሙ አማራም ለአፋር ወንድሙ ነው እንዲሁም የአማራ ንብረት የአፋር የአፋር ንብረት የአማራ መሆኑን ተገንዝቦ ህዝቡ ማድረግ ያለበት የሰላምን ጥቅም በውል መረዳትና የግጭትን ጉዳት በመገንዘብ ልማትን በጋራ በማልማት እንዲሁም ሰላምን በጋራ በመጠበቅ ህዝቡን ተጠቃሚ መደረግ አለበት ብለዋል።
ኮረኔሉ አያይዘውም በብዙ የሀገራችን ክፍል በርካታ የህዝብ ለህዝብ የግንኙነት መድረክ አወያይቻለሁ የዛሬው ለእኔ ልዩ በመሆኑ ደስታ ፈጥሮብኛል። አሁን የተቀመጣችበት መሬት የኢትዮጵያ መሬት ነው እናንተም ኢትዮጵያዊ ናችሁ ትንሹ ልዩነት ብሔር ብቻ ስለሆነ የብሔር ልዩነታችሁን አክብራችሁ እና በኢትዮጵያዊነት ስሜት ተሳስራችሁ የምትፈፅሟቸውን ፍሬ አልባ ግጭቶች ትታችሁ የተዘራረፋችሁትን ሀብት ተመላልሳችሁ ዘላለማዊ ፍቅር በመመስረትና የውስጣችሁን ችግር በመተው አሁን ኢትዮጵያ ለገጠማት ወቅታዊ ችግር በጋራ መሰለፍ አለባችሁ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ከሁለቱም በኩል በመድረኩ ላይ የተሳተፉ አካላቶች በአፋርና አማራ መካከል አልፎ አልፎ የሚታዩ ግጭቶች እና ሀብት መዘራረፎች ለማስቆምና ወንድማማች የሆነው ህዝብ የግንኙነት አግባቡ የሰላምና የልማት እንዲሆን ታስቦ እርቅ መፈፀሙ መልካም መሆኑን አስረድተው " ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም" "ተሰብሮ ይዳናል" ተጣልቶም ይታረቃል" እንደሚባለው እስካሁን የነበረውን አላግባብ የሆነ ግንኙነት ትተን ለዘመናት የማይለያይ ግንኙነታችንን አዳብረንና ከሁለታችንም የስራ ባህል ልምድ ተለዋውጠን አለፍም ሲል በሁለቱ ብሔሮች መካከል ጋብቻ ፈፅመን አብረን መኖርና የውስጥ ችግራችንን ትተን ለጋራ ጠላታችን በጋራ መሰለፍ አለብን በማለት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
በመጨረሻም የመድረኩ ተሳታፊዎች በሙሉ እጅ ለእጅ በመያያዝ እስካሁን የነበረውን ልዩነታችንን አስወግደን እና ትንንሽ ግጭቶችን አጥፍተን መኖር አለብን በማለት በሀይማኖት አባቶች ቃለ-መሀላ ፈፅመዋል ።
06/07/2021
Asaaku Ayro 29/10/2013
asaaki ayro samuroobi galaqali daqaarak kee cugane kawat daqaarak say kee salaam walal aakku macse. Ta walalat daqaar miraacinu. diini abbobti.baaxoh idoola. edde anuk say kee salaam caagidal walal macise fooca fan dayi udurih addat namma ummatta asgorew nomut cabne.
Category
Website
Address
Kembolcha
ZIP
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Samu-roobi galaqli daqaarak saay kee salaam Ku/buxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.