ሚሠነ ኃይሉ ገሠሠው
Nurse
17/12/2024
After the age of 27, men are not handsome or ugly....
They're only rich or poor...
We need happiness,good demand and supply but not in our motherland country Ethiopia what shall we do bro.
15/06/2022
ኢትዮጵያዊነት በቃላት የማይገለጥ ከመሆኑም በላይ ኢትዮጵያ ሲባል እንባ እየተናነቅክ ከወደ ጀርባህ በኩል ውርር፣ንዝር በሚያደርግ ሰሜት የምትገልጠው ማንነት ነው
ሠብዕሰ እንዘ ክቡር ውዕቱ እያዕመረ ወኮነ ከመ እንስሳ፣የሠው ልጅ ክቡር ፍጥረት ነበረ ነገር ግን ራሱን እንደ እንስሳ ዝቅ አደረገ አለ ልበ አምላክ ዳዊት።በዝች ምድር ስንኖር እንደ ፈርዖን ልቦናችንን ያደነደነው ዝሙት መልኩን ቀይሮ ዓለምን ተቆጣጥሯታል።ስርዓተ ቤተክርስትያን እንደሚነግረን ወንድ ልጅ ከሀያ አመት ቦኋላ ያግባ ወይ ይመንኩስ ይላል።ማግባትስ ለምን አስፈለገ ትሉኝ እንደሆነ አንደኛ ከዝሙት ለመጠበቅ ፣ሁለተኛ ዘር ለመተካት፣ሶስተኛ ለመረዳዳት ነው ይለዋል።ነገር ግን ዝሙት ሠዎች ያላቸውን እምነት ይቀንሳል።ዛሬ ዛሬ ወንዱም ሴቱም አይታመንም፣ፍርድ ቤቱን ያጨናነቀው የፍች ጥያቄ ደግሞ ምክንያቱ ሳይግባቡ ይጋባሉ ሲግባቡ ደግሞ ይፋታሉ።ጋብቻ ከህጋጋተ እግዚአብሔር አንዱ ነው።ሠው ብቻውን ይኖር ዘንድ አይገባም ረዳት እንፍጠርለት አለ ይላል፣ነግር ግን የአሁኖቹ እንኳን ረዳት ሊሆኑ ቀርቶ አንተን በሀፀ ዝሙት ከነደፈችህ ቦኋላ አንተን በመርዝ ለመግደል ትጥራለች ።ከሴት ልጅ ከንፈር ማር ይንጠበጠባል ዳሩ ግን ከሬት ይመራል ተብሏል።ከዝሙት ለመጠበቅስ ይሁን ልጅ መውለዱ ለምን አስፈለገ ቢሉ፣ወድቆ ይነሳሉ በእጅ ዘግይቶ ይከብራሉ በልጅ እንዲሉ ለክብር ነው፣አንድም ህግ ፣ስረዓት ነው።
እንኳን ለጾመ ሐዋርያት እና ለጾመ ድህነት በሠላም አደረሳችሁ።
22/03/2022
ኢትዮጵያዊ ማለት ኢትዮጵያ በምትባል በአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ማለት ሲሆን ኢትዮጵያዊ ደም ኢትዮጵያዊ ዘር ያላቸው ሰዎች ግን ማለት አይደለም።ቋንቋ ብሔርን ወለደ፣ብሔር ደግሞ የባለስልጣናትን መሀይም አዕምሮን ፈጠረ፣የባለስልጣናት መሀይም አዕምሮ ደግሞ መፈናቀልን፣የሴቶችን መደፈርን ፈጠረ
21/03/2022
ሠላም ጤና ይስጥልን ይህ የሙከራ ገፅ ነው።
Category
Contact the business
Telephone
Address
Sekota
Dessie
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when ሚሠነ ኃይሉ ገሠሠው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.