Abdi Hussen

Abdi Hussen

Share

beautiful ❤️❤️

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 30/09/2026
30/09/2026

"የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን የሉዓላዊነታችንና የአንድነታችን ጽኑ ምሽግ፣ የህዝብና የሀገር ኩራት ነው።"

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ

30/09/2026

«ሀገራችን ያላትን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት (በኃይል ማመንጨት፣ በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በማዕድን ዘርፍ) በአግባቡ በመጠቀም ከድህነት መውጣት አለብን። የጀመርናቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች የናንተ የጋራ ትጋት ማሳያዎች ናቸው። ልማት የህልውናችን ጉዳይ ነው።»

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ

30/09/2026

"ጤናና ትምህርት፤ የሰው ካፒታል የረጅም ጊዜ መሠረት ነው" 🇪🇹 አብቹ

እንደ የመደመር መንግሥት ምልከታ የሀገር ልማት በመንገድ፣ በፋብሪካና በኃይል ማመንጫ ብቻ አይለካም፤ በሰው ካፒታል ጥራትም ይለካል። IMF እንደገለጸው ከ2000–2020 በኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ በ650% ጨምሯል፣ ይህም በጤናና በትምህርት መለኪያዎች ከተመዘገቡ መሻሻሎች ጋር ተያይዟል። በተለይም ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቀጣይ ዘመን ትውልድ አቅምን ለማበልጸግ ይቻል ዘንድ የተማሪዎችን ቁጥር ማሳደግ ብቻ ሳይሆን የመማር ውጤትንና የሙያ ብቃትን በሚሻሻሉበት ሂደቶች በርካታ ስኬታማ ስራዎችን እንደሰሩት ሁሉ በሁለንተናዊ ጤናማ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ይቻል ዘንድ በመላ ሀገሪቱ ምቹ የመኖርያ አካባቢዎችን ፈጥረዋል። በጤናም ተቋማት መድኃኒት፣ ባለሙያ፣ መረጃና የመጀመሪያ ደረጃ ክብካቤ በሚያጠናክሩበትም ደረጃ በመገንባት ለሀገር እና ለትውልድ አስረክበዋል። የሰው ካፒታል ፖሊሲ ከኢንዱስትሪና ከዲጂታል ሽግግር ጋር በማገናኘት የወጣቱ እምቅ አቅም ወደ ምርታማነት በማቀየርም ላይ ናቸው። ስለዚህም ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጤናና ትምህርት የማህበራዊ ወጪ ብቻ ሳይሆን የረጅም ጊዜ የምርታማነት ኢንቨስትመንት እንደ መሆናቸው በልዩ ትኩረት በመሥራት ላይ ይገኛሉ።

30/09/2026

Category

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdi Hussen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Adama.